# this file must be UTF-8 encoded ###################################################################### # # Amharic Language text and icon macros # -- this file contains text that is of less importance # # Translated by Yohannes Mulugeta and Abiyot Bayou # ###################################################################### ###################################################################### # 'home' page package home ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _documents_ [l=am] {ሰነዶች።} _lastupdate_ [l=am] {መጨረሻ የተሻሻለበት} _ago_ [l=am] {ቀናት በፊት።} _colnotbuilt_ [l=am] {ክምችት አልተገነባም} ### taken from here _textpoem_ [l=am] {

ኪያ ሆራ ቲ ማሪኖ፣
ኪያ ቴራ ቲ ካሮሂሮሂ፣
ኪያ ፓፓፖናሙ ቲ ሞና

ሰላምና ፀጥታ በአካባቢህ ይስፈን፣
ኑሮህ አልጋ በአልጋ ይሁን፣
የወቅያኖስ ጉዞህ እንደ አንፀባራቂ ግሪንስቶን የለሰለሰ ይሁን። } _textgreenstone_ [l=am] {

ግሪንስቶን በኒው ዚላነድ የሚገኝ በከፊል የከበረ ዲነጋይ (ልክ እንደዚህ ሶፍትዌር) ነው። በሞሪ ባህላዊ ማህበረሰብ ዘንድ በጣም የተከበረና ከማዕድናቶች ሀሉ ልቆ የሚፈለግ ነው። ዋይሩዋ /የሚከበርና . ዋይሩዋ የተባለ ኃይል ያለው መንፈስ በውስጡ አምቆ ይይዛል ተብሎ ስለሚታመን ስሙንም ይህን ባሕላዊ እሴት ህዝብ የሚጠቀምበት የዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክት ለማስታወስ የተወረሰ ነው። ይህም ልግስናን፣ደህንነትን፣ ታማኝነትን፣ ጥንካሬን፣ ቁርጠኝነትንና፣ ስለታማ ጠርዙ ፍትህን ያመለክታል።በግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ አርማ ላይ የሚታየው ጫፍ ፓቱ ወይም ህብረትንና የዚህ ፕሮጀክት አባል የሆነ የአንድ ቤተሰብ ውርስ ነው። እጅ ለእጅ በመያያዝ በፍጥነት፣ ያለስህተትና፣ በጣም በተሟላ መልኩ ማድረስ ይቻላል። እኛም ይህ ጥበብ በኛ ሶፍትዌር ላይ እንዲሰራ እንፈልጋለን፣ የ ፓቱ ሰለታማው ጫፍ የቴክኖሎጂን ጫፍን ያመለክታል።

} _textaboutgreenstone_ [l=am] {

ግሪንስቶን የዲጂታል ላይብረሪ ክምችቶችን ለመስራትና ለማሰራጨት የሚያገለግል የሶፍትዌሮች ስብስብ ነው። ግሪንስቶን አዲስ በሆነ መልኩ መረጃን ለማጠናቀርና በኢንተርኔት ላይ ወይም በተነባቢ ሲዲ ላይ ለማተም ያስችላል። ግሪንስቶን የተዘጋጀው በኒው ዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክትዋካይቶ ዩኒቨርሲቴ ሲሆን፣ የተሰራውና የሚሰራጨው ከ ዩኔስኮ እና ከ ሂውማን ኢንፎ ኤንጂኦ ጋር በጋራ በመሆን ነው። ግሪንስቶን ምንጨ ገደብየለሽ ሶፍትዌር ሲሆን፣ በጂኤንዩ የህዝብ ፈቃድ መሰረት ከ http://greenstone.org ድረገፅ ላይ ይገኛል።

የሶፍትዌሩ አላማ ተጠቃሚዎችን ማጎልበት ነው፤ በተለይ ዩኒቨርሲቲዎች፣ አብያተ መፃህፍትና የህዝብ መገልገያ ተቋማት የራሳቸው የሆነ ዲጂታል ላይብረሪ እንዲፈጥሩ ለማድረግ ነው። ዲጂታል ላይብረሪዎች መረጃ እንዴት እንደሚሰራጭና በዩኔስኮ አጋር ማህበረሰብና ተቋማት ውስጥ በትምህርት፣ በሳይንስና ባህል ዘርፍ፣ በአለም ዙሪያና በተለይ በማደግ ላይ በሉ አገሮች መረጃ እንዴት እንደሚገኝ ስርነቀል የሆነ ማሻሻያ እያደረገ ነው። ይህ ሶፍትዌር ውጤታማ የሆነ የዲጂታል ላይብረሪዎችን ጥቅም ላይ በማዋልና መረጃን ለመጋራት በህዝብ መገልገያ ስፍራ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋልን።

ይህ ሶፍትዌር የተዘጋጀውና የተሰራጨው እንደ አለማቀፋዊ የትብብር ጥረት በነሀሴ ወር 2000 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) በሶስት ተቋማት መሃል በተመሰረተ አካላት ነው።.

በ ዋካይቶ ዩኒቨርሲቴ የኒው ዚላንድ ዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክት
ግሪንስቶን ሶፍትዌር ያደገው ከዚህ ፕሮጀክት ሲሆን፣ ይህ ጅማሮ ለኒው ዚላንድ የዩኔስኮ ፐሮግራም አስተዋፅኦ እንዲሆን ታስቦ በኒው ዚላንድ የዩኔስኮ ብሄራዊ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽን ክፍለ-ኮሚሽን የፀደቀ ነው።

በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና፣ የባህል ድርጅት
በዓለም ላይ የትምህርት፣ የሳይንስና፣ የባህል መረጃ ስርጭትና በተለይ መረጃው በማደግ ላይ ባሉ አገሮች እንዲገኝ ማድራግ የዩኔስኮ ግብ ማእከል ሲሆን የበየነ መንግስታትን መረጃ ለሁሉም በተግባር ለማዋልና ተስማሚ፣ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል መረጃና፣ የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ በዚህ ረገድ ዋነኛ መሳሪያ ሆኖ ይታያል።

የሂዩማን ኢነፎ ኤንጂኦ፣ አነትዌርፕ፣ ቤልጂየም
ይህ ፕሮጀክት የሚሰራው የተባበሩት መንግስታት ወኪሎችና መንግስታዊ ባለሆኑ ድርጅቶች ሲሆን፣ ለሰው ልጆች እድገት የሚበጁ ሰነዶችን ዲጂታይዝ በማድረግና መረጃው ያለክፍያ ታዳጊ አገሮች እንዲያገኙት በማድረግ ከሚሰሩ በዓለማችን ከታወቁት ጋር በመሆን ነው።

} _textdescrselcol_ [l=am] {ክምችት ምረጥ} ###################################################################### # home help page package homehelp ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _text4buts_ [l=am] {በመነሻ ገፁ ላይ ተጨማሪ አራት አዝራሮች አሉ} _textnocollections_ [l=am] {

አሁን በግሪንስቶን መጫኛ ውስጥ ምንም ክምችት የለም። ክምችትን ለማስገባት ወይም አዲስ ክምችት ለመፍጠር

} _text1coll_ [l=am] {ይህ የግሪንስቶን መጫኛ 1 ክምችት ይዟል} _textmorecolls_ [l=am] {ይህ የግሪንስቶን መጫኛ _1_ ክምችት ይዟል} ###################################################################### # external link package package extlink ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textextlink_ [l=am] {የውጭ አገናኝ} _textlinknotfound_ [l=am] {የውስጥ አገናኝ አልተገኘም} _textextlinkcontent_ [l=am] {የመረጥከው አገናኝ አሁን ካለህበት ክምችት ውጭ ነው። ይህንን አገናኝ ማየት ከፈለክና መቃኛህ ወደ ኢንተርኔት መግባት ከቻለ፣ ወደፊት መሄድ ትችላለህ፤ አለበለዚያ የመቃኛህን የወደኋላ "back" አዝራር በመጠቀም ወደ ቀድሞው ሰነድህ ተመለስ። } _textlinknotfoundcontent_ [l=am] {ከኛ ቁጥጥር ወጭ በሆነ ምክንያት፣ የመረጥከው የውስጥ አገናኝ የለም። ይህ ምናልባት እየተጠቀምክበት ባለ ክምችት ስህተት ሊሆን ይችላል። መቃኛህን ወደኋላ "back" አዝራር በመጠቀም ወደ ቀድሞው ሰነድህ ተመለስ።} # should have arguments of collection, collectionname and link _foundintcontent_ [l=am] {

ወደ "_2_" ክምችት

የመረጥከው አገናኝ ከ "_collectionname_" ክምችት (ወደ"_2_" ክምችት ይወስድሃል) ወጭ ነው። ይህንን አገናኝ በ "_2_" ክምችት ውስጥ ማየት ከፈለግህ ወደፊት ሂደህ ተመልከተው፤ አለበለዚያ የመቃኛህን የወደኋላ "back" አዝራር በመጠቀም ወደ ቀድሞው ሰነድህ ተመለስ። } ###################################################################### # authentication page package authen ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textGSDLtitle_ [l=am] {ግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ} _textusername_ [l=am] {የተገልጋይ ስም} _textpassword_ [l=am] {ይለፍ ቃል} _textmustbelongtogroup_ [l=am] {አስታውስ፣ ይህንን ገፅ ለመጠቀም የ "_cgiargugHtmlsafe_" ቡድን አባል መሆን ያስፈልጋል።} _textmessageinvalid_ [l=am] {የጠየከው ገፅ ወደ ውስጥ የመግቢያ ፈቃድ ይፈልጋል
_If_(_cgiargug_,[_textmustbelongtogroup_]
) እባክህ የግሪንስቶንን የተገልጋይ ስምና ይለፍ ቃል አስገባ።} _textmessagefailed_ [l=am] {የይለፍ ቃል ወይም የተገልጋይ ሥም ትክክል አይደለም።} _textmessagedisabled_ [l=am] {ይቅርታ፣ መለያህ ታግዷል። እባክህን ዌብማስተሩን አናግር።} _textmessagepermissiondenied_ [l=am] {ይቅርታ፣ ይህንን ገፅ ማግኘት አትችልም።} _textmessagestalekey_ [l=am] {የተከተልከው አገናኝ ያረጀ ነው። እባክህን ይህንን ገፅ ለመጠቀም የይለፍ ቃልህን አስገባ።} ###################################################################### # 'docs' page package docs ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textnodocumentation_ [l=am] {

ይህ ግሪንስቶን መጫኛ ምንም ምዝገባ አያካትትም። ምክንያቱም ምናልባት፤

  1. ግሪንስቶን የተጫነው ከተነባቢ ሲዲ በኮምፓክት መጫኛ በመጠቀም ነው።
  2. ግሪንስቶን የተጫነው በኢንተርኔት ላይ የሚሰራጨውን በማውረድ ነው።
የሆኖሆኖ ምዝገባውን ከ docs ማህደር ላይ ወይም ከተነባቢ ሲዲ ወይም http://www.greenstone.org በመጎብኘት ልታገኝ ትችላለህ። } _textuserguide_ [l=am] {የተገልጋይ መመሪያ} _textinstallerguide_ [l=am] {የጫኚው መመሪያ} _textdeveloperguide_ [l=am] {የአዘጋጁ መምሪያ} _textpaperguide_ [l=am] {ከወረቀት ወደ ክምችት} _textorganizerguide_ [l=am] {አዘጋጂውን በመጠቀም} _textgsdocstitle_ [l=am] {ግሪንሰቶን ምዝገባ} ###################################################################### # collectoraction package wizard _textbild_ [l=am] {ክምችትን ገንባ} _textbildsuc_ [l=am] {ክምችት በሚገባ ተገንቷል።} _textviewbildsummary_ [l=am] {ይህንን በመጠቀም የዚህን ክምችት የግንባታውን ማጠቃለያ የበለጠ መመልከት ትችላለህ። } _textview_ [l=am] {ክምችት ተመክከት} _textbild1_ [l=am] {ክምችቱ አሁን እየተገነባ ነው፤ ይህ ምናልባት የተወሰነ ጊዜ ይወስዳል። ከታች ያለው የክምችት አመሰራረት ሁኔታ መስመር ስል ሂደቱ አስተያየት ይሰጥሃል።} _textbild2_ [l=am] {የግንባታ ሂደቱን በማንኛውም ጊዜ ለማስቆም፣ ይህን ጠቅ አድርግ
እየሰራህበት ያለው ይቆማል።} _textstopbuild_ [l=am] {ግነባታውን አስቁም} _textbild3_ [l=am] {ይህንን ገጽ ስትተው (እና የግንባታ ሂደቱን በ "stop building" አዝራር ካልሰረዝከው) ክምችቱ ግንባታውን ይቀጥልና ሲጨርስ በተሳካ ሁናቴ ይጫናል።} _textbuildcancelled_ [l=am] {ግንባታ ተቋርጧል} _textbildcancel1_ [l=am] {ክምችቱን የመገንባት ሂደቱ ተቋርጧል። ከታች ያለውን ቢጫውን አዝራር በመጠቀም ክምችትህ ላይ ለውጥ አድርግና የግንባታውን ሂደት እንደገና ጀምር።} _textbsupdate1_ [l=am] {የግንባታ ሁኔታ በ 1 ሶኮንድ ውሰጥ መሻሻል} _textbsupdate2_ [l=am] {የግንባታ ሁኔታ መሻሻል በ} _textseconds_ [l=am] {ሴኮንዶች} _textfailmsg11_ [l=am] {ይህ ክምችት ምንም ዳታ ስለሌለው አይገነባም። ከመረጥካቸው ፋይሎች ወይም ማህደሮች ቢያንስ አንዱ በ ዴታ ምንጭ ገጽ ይኖራል፤ እና ግሪንስቶን ሊከውነው ይችላል።} _textfailmsg21_ [l=am] {ክምችቱ ሊመሰረት አልቻለም (import.pl ተቋርጧል)።} _textfailmsg31_ [l=am] {ክምችቱ ሊመሰረት አልቻለም (buildcol.pl ተቋርጧል)።} _textfailmsg41_ [l=am] {ክምችቱ በተሳካ ሁኔታ ተመስርቷል ነገር ግን ለመጫን አይሆንም።} _textfailmsg71_ [l=am] {ክምችቱን ለመገንባት ስትሞክር የልተጠበቀ ስህተት ተከስቷል} _textblcont_ [l=am] {የግንባታው መዝገብ የሚከተለውን መረጃ ይይዛል፤ ዘዋ} ###################################################################### # collectoraction package collector ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textdefaultstructure_ [l=am] {ነባሪ መዋቅር} _textmore_ [l=am] {የበለጠ} _textinfo_ [l=am] {የክምችት መረጃ} _textsrce_ [l=am] {የዳታ ምንጭ} _textconf_ [l=am] {ክምችት ወቅር} _textdel_ [l=am] {ክምችትን ሰርዝ} _textexpt_ [l=am] {ክምችቱን ወደ ውጭ ላክ} _textdownloadingfiles_ [l=am] {ፋይሎች በመውረድ ላይ …} _textimportingcollection_ [l=am] {ክምችትን በማስገባት ላይ …} _textbuildingcollection_ [l=am] {ክምችቱ በግንባታ ላይ …} _textcreatingcollection_ [l=am] {ክምችት በመፍጠር ላይ …} _textcollectorblurb_ [l=am] {ብእር ከጎራዴ ያይላል!
የመረጃ ከምችቶችን ማደራጀትና ማሰራጨት ሃላፊነትን የሚጠይቅ ጉዳየ በመሆኑ ከመጀመርህ በፊት በደንብ ማሰብ አለብህ። የህግ ጉዳዮች አሉ የቅጂ መብትን የመሳሰሉ ፤ ሰነድን ወይም ፅሁፍን ማግኘት መቻል ማለት ለሌሎች አሳልፎ መስጠት ይቻላል ማለት አየደለም። ማህበሪዊ ጉዳዮችም አሉ፤ ክምችቶች የማህበረሰቡን ወግና ልማድ ማክበር መቻል አለባቸው። እና የስነ-ምግባር ጉዳዮችም አሉ፤ አንድን ነገር ዝም ተብሎ ለሌሎች አይቀርብም።
ለመረጃ ሃያልነት ጥንቃቄ ስጥ እና በአግባቡ ተጠቀምበት።
} _textcb1_ [l=am] {ሰብሳቢው አዲስ ክምችት ለመፍጠር፣ ለማሻሻል ወይም ባለው ላይ ለመጨመር፣ ወይም ክምችትን ለመሰረዝ ይረዳሃል። ይህንን ለማድረግ የሚያስፈልገውን መረጃ የሚጠይቅ ተከታታይ ድረገፅ ትመራለህ።} _textcb2_ [l=am] {በመጀመሪያ፣ የግድ መወሰን ለ} _textcnc_ [l=am] {አዲስ ክምችት ፍጠር} _textwec_ [l=am] {ባለው ላይ ስራበት፣ ዳታ አስገባበት ወይም ሰርዘው።} _textcb3_ [l=am] {የዲጂታል ላይብረሪ ክምችቶችን ለማደራጀት ወይም ለማሻሻል ወደ ውስጥ መግባት የግድ ነው። የህም ሌሎች ወደ ኮመፒውተርህ ገብተው መረጃ እነዳይቀይሩ ለመከላከል ነው። ማስታወሻ፤ ለጥንቃቄ ሲባል ወደ ውስጥ ገብተህ ከ 30 ደቂቃ በላይ ከቆየህ ወዲውኑ እንድትወጣ ይደረጋል። ይህ ከሆንም፣ አትጨነቅ! - እንደገና እንድትገባ ትጋበዛለህ እና ካቋረጥክበት ትቀጥላለህ።} _textcb4_ [l=am] {እባክህ የግሪንስቶንን ተገልጋይ ስምና ይለፍ ቃል አስገባ፣ እና ወደ ውስጥ ለመግባት አዝራሩን ጠቅ አድርግ።} _textfsc_ [l=am] {መጀመሪያ የምትሰራበትን ክምችት ምረጥ (መፃፍ ከልክሌ ክምችቶች በዚህ ዝርዝር አየታዩም)።} _textwtc_ [l=am] {በመረጥከው ከምችት፣} _textamd_ [l=am] {የበለጠ ዳታ በማስገባት እንደገና ክምችቱን አዳብር} _textetc_ [l=am] {የክምችት ሙቅረት ፋይልን አቃናና ክምችቱን ዳግም ገንባው} _textdtc_ [l=am] {ክምችቱን ሙሉ በሙሉ ሰርዝ} _textetcfcd_ [l=am] {ክምችቱን በ ዊነዶውስ ተነባቢ ሲዲ ራሱን ኢነዲያስነሳ ወደ ውጭ ላክ} _textcaec_ [l=am] {ቀድሞውኑ የተፈጠረ ክምችትን መቀየር} _textnwec_ [l=am] {ለማሻሻል ሊፃፍበት የሚችል ምንም ክምችት የለም።} _textcianc_ [l=am] {አዲስ ክምችት መፍጠር} _texttsosn_ [l=am] {አዲስ የዲጂታል ላይብረሪ ክምችት ለመፍጠር የሚያሰችሉ ክንውኖች በቅደም ተከተል፤} _textsin_ [l=am] {ስሙን ጥቀስ (እንዲሁም ተያያዥ መረጃዎችንም)} _textswts_ [l=am] {የዴታ ምንጩ ኬየት እንደሆነ ጥቀስ} _textatco_ [l=am] {የሙቅረት አማራጮችን አስተካክል (ለከፍተኛ ተጠቃሚ ብቻ)} _textbtc_ [l=am] {ክምችቱን "ገንባ" (ከታች ተመልከት)} _textpvyh_ [l=am] {የስራህን ውጤት ተመልከተው።} _texttfsiw_ [l=am] {አራተኛው ቅደም ተከተል ኮምፒውተሩ ሁሉንም ስራ የሚሰራበት ነው። በ "building" ሂደት ኮምፒውተሩ ሁሉንም መረጃ ጠቋሚ የሚሰራበትና ሌላ ማናቸውንም መረጃ ለስራው አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያደርግበት ነው። ነገር ግን መረጃውን መጀመሪያ መወሰን ያስፈልጋል።} _textadab_ [l=am] {ከዚህ በታች ያለው ምስል የት እነዳለህ ለማወቅ ይረዳሃል። ጠቅ የምታደርገው ወደ ቅደም ተከተል የሚወስድህን አረንጓዴ አዝራር ነው። በቅደም ተከተሉ ውስጥ ሰትሄድ፣ አዝራሮቹ ወደ ቢጫ ይቀየራሉ። በምስሉ ላይ ያለውን አረንጓዴውን አዝራር ጠቅ በማድረግ ወደ በፊተኛው ገፅ መመለስ ይቻላል። } _textwyar_ [l=am] {ዝግጁ ስትሆን፣ አረንጓዴውን "የክምችት መረጃ" አዝራር ጠቅ በማድረግ አዲስ ዲጂታል ላይብረሪ ክምችት መፍጠር መጀመር።} _textcnmbs_ [l=am] {የክምችት ስም መሰየም የግድ ነው} _texteambs_ [l=am] {የኢሜይል አድራሻ የግድ መጠቀስ አለበት} _textpsea_ [l=am] {እባክህ ኢሜይል አድራሻውን በዚህ መልኩ፤ username@domain በትክክል አስቀምጥ} _textdocmbs_ [l=am] {የክምችቱ መግለጫ መጠቀስ የግድ አለበት} _textwcanc_ [l=am] {አዲስ ክምችት በምትፈጥርበት ጊዜ ስል ዳታ ምንጭሕ አንዳንድ የመግቢያ መራጃዎችን ማስገባት ይኖርብሃል። በሰብሳቢው እይታ ይሄ ሂደት እንደ አንድ ተከታታይ ድረገፅ ይዋቀራል። በገፁ ከታች ባለው አሞሌ ላይ የሚያሳይህ የሚጠናቀቁትን ገፆች በቅደም ተከተል ነው። } _texttfc_ [l=am] {የክምችት ርዕስ፤} _texttctiasp_ [l=am] {የክምችቱ ርእስ በዲጂታል ላይብረሪ ውስጥ የክምችቱን ይዘት ለመለየት የሚያገልግል አጭር ሃረግ ነው። ርእስ ሊሆኑ የሚችሉ ምሳሌዎች "Computer Science Technical Reports" እና "Humanity Development Library" ናቸው። } _textcea_ [l=am] {የኢሜይል አድራሻ፤} _textteas_ [l=am] {ይህ የኢሜይል አድራሻ ለክምችቱ የመጀመሪያ የመገናኛ ቦታ ነው። ግሪንስቶን ሶፈትዌር እክል ሲገጥመው፣ የምርመራ ሪፖርት በዚህ አድራሻ ይላካል። የኢሜይል አድራሻ በዚህ መልኩ በትክክል አስገባ፤ name@domain።} _textatc_ [l=am] {ስለዚህ ክምችት፤} _texttiasd_ [l=am] {ይህ መግለጫ የሚያብራራው መሰረታዊ ስለሆነው በክምችት ውስጥ መካተት ስለሚገባው ገዢ ጉዳይ ነው። ክምችቱ በሚመጣበት ጊዜ በመጀመሪያው ገፅ ላይ ይታያል።} _textypits_ [l=am] {በቅደም ተከተሉ ውስጥ ያለህበት ቦታ ከታች ባለ ቀስት ይመላከታል። በዚህ ጊዜ የ"ክምችት መረጃ" ደረጃ ላይ ነው። ለመቀጠል፣ አረንጓዴውን "የዳታ ምንጭ" አዝራር ጠቅ አድርግ። } _srcebadsources_ [l=am] {

የተዘረዘሩት አንድ ወይም ከዚያ በላይ የግብአት ምንጮች አልተገኙም (ቀጥሎ _iconcross_ እንደተጠቆመው)።

ይህ ሊሆን የሚችለው

ይህ ዩአርኤል በመቃኚያ የምታየው ከሆነ፣ ምናልባት በአካባቢህ ከታየ ወይም ከተጎበኘ ዩአርኤል ቅጂዎች የመጣ ነው። እንደአጋጣሚ፣ እንደዚህ አይነት ቅጂዎች በዚህ ሁኔታ አይታይም። በዚህ ጊዜ በመጀመሪያ ገፁን በመቃኛህ በመታገዝ እንድታወርደው እንመክራለን። } _textymbyco_ [l=am] {p>የክምችትህን መሰረት በሚከተሉት በአንዱ

} _textbtco_ [l=am] {የክምችቱን መሰረት በ} _textand_ [l=am] {አዲስ ዳታ አስገባ} _textad_ [l=am] {ዳታ ማስገባት፤} _texttftysb_ [l=am] {ከታች የጠቀስከው ፋይል ወደ ክምችቱ ይገባል። ክምችት ውስጥ የነበረን ፋይል እንደገና አለመስጠትህን አረጋግጥ፤ አለበለዚያ ሁለት አንድ አየነት ቅጂዎች የሆናሉ። ፈይሎች የሚለዩት በሙሉ ዱካ ስማቸው ነው፣ ድረገፆች በቋሚ ድረገፅ አድራሻችው። } _textis_ [l=am] {የግብዓት ምንጮች፤} _textddd1_ [l=am] {

ፋይልን ለመሰየም file:// ወይም ftp:// የምትጠቀም ከሆነ፤ ያ ፋይል ይወርዳል።

http:// ከተጠቀምክ እንደ ሁኔታው ይወሰናል ዩአርኤልህ መደበኛ ድረገፅ ወይም የፋይሎች ዝርዝር በመቃኚያህ ላይ ይሰጥሀል። ድረገፅ ከሆነ፣ ያ ገፅ ይወርዳል - እና ሁሉም ከገፁ የተገናኙት ገፆች፣ እና ሁሉም አብረወቸው የተገናኙ ገፆችም፣ወዘተ... - ይህ ሊሆን የሚችለው ከዩአርኤሉ በታች ሁሉም በአንድ ድረገፅ ላይ ሲሆኑ ነው።

ማህደርህን ለመሰይም file:// ወይም ftp:// ከተጠቀምክ፣ ወይም ወደ ፋይሎች ዝርዝር የሚመራውን http:// ዩአርኤል ከሆነ፣ ሁሉም በምህደርህ ውስጥ እና በስሩ ያሉ ማህደሮች በክምችቱ ውስጥ ይካተታሉ።

የበለጠ ግብዓት ሳጥኖችን ለማግኘት "የበለጠ ምንጭ" የሚለውን አዝራር ጠቅ አድርግ። } _textddd2_ [l=am] {

ከአረጓዴ አዝራሮች አንዱን ጠቅ አድርግ።ከፍተኛ ተጠቃሚ ከሆንክ የክምችት ሙቅረት ማስተካከል ሊያስፈልግህ ይችላል። እንደአማራጭ፣ በቀጥታ ወደ ግንባታ ደረጃ ሂድ. አስታውስ፣ ምን ጊዜም ቢሆን ወደ ቀድሞው ሁኔታ አረንጓዴዋን አዝራር ጠቅ በማድረግ መመለስና ማየት ትችላለህ።} _textconf1_ [l=am] {

የክምችትህ ግንባታና አቀራረብ የሚወሰነው ልዩ በሆነው የ"ውቅረት ፋይል" ውስጥ በሚሰየም ዋጋ ነው።ላቅ ያሉ ተገልጋዮች ይህንን ውቅረት ቅንብር መቀየር ይችላሉ።

ላቅ ያልክ ተገልጋይ ካልሆንክ፣ በዚሁ ገጽ ላይ ወደ ታች አቅና።.

የውቅረት ቅንብሩን ለመቀየር፣ ከታች የሚታየውን ዳታ አርታእ። በአጋጣሚ ስህተት ከሰራህ፣ "መልስ" የሚለውን ቁልፍ በመጫን ወደ ነበረበት ውቅረት ቅንብር መመለስ ትችላለህ።} _textreset_ [l=am] {አስተካክል} _texttryagain_ [l=am] {እባክህ ሰብሳቢውን እንደገና አስነሳ እና አንደገና ሞክር።} _textretcoll_ [l=am] {ወደ ሰብሳቢው ተመለስ} _textdelperm_ [l=am] {የተወሰኑት ወይም ሁሉም የ _cgiargbc1dirnameHtmlsafe_ ክምችት ሊሰረዙ አልቻሉም። ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉት፤

  • የ _cgiargclonecolHtmlsafe_ ክምችት አልተፈጠረም
  • የ _cgiargclonecolHtmlsafe_ ክምችት collect.cfg የሚባል ሙቅረት ፈይል የለውም
  • ግሪንሰቶን የ collect.cfg ሙቅረት ፋይልን የማንበብ ፍቃድ የለውም } _textcolerr_ [l=am] {የሰብሳቢ ስህተት} _texttmpfail_ [l=am] {ሰብሳቢው ከጊዜያዊ ፋይል ወይም ማህደር ሊያነብ ወይም ሊፅፍ አልቻለም። ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉት፤ } _textmkcolfail_ [l=am] {ሰብሳቢው ለአዲሱ ክምችት የሚያስፈልገውን (mkcol.pl failed) የማህደር መዋቅር መፍጠር አልቻለም። ምክንያት ሊሆን የሚችልው፤ } _textnocontent_ [l=am] {የሰብሳቢው ስህተት፤ ለአዲሱ ክምችት ምንም ዓይነት ስም አልተሰጠውም። ሰብሳቢውን እንደገና በማስነሳት ከመጀመሪያ ጀምር።} _textrestart_ [l=am] {ሰብሳቢውን ዳግም አስነሳው} _textreloaderror_ [l=am] {አዲስ ክምችትን ስትፈጥር ስህተት ተከስቷል። ይህ ለሆን የሚችለው ግሪንስቶን በመቃኚያህ "reload" ወይም "back" አዝራሮች ግረ ሲጋባ ነው። (እባክህ ክምችትን በሰብሳቢው ስትፈጥር እነዚህን አዝራሮች አትጠቀም)። ሰብሳቢውን እንደገና ከመጀመሪያ እንዲነሳ አድርገው። } _textexptsuc_ [l=am] {የ _cgiargbc1dirnameHtmlsafe_ ክምችት ወደ _gsdlhome_/tmp/exported\__cgiargbc1dirnameHtmlsafe_ ማህደር በተሳካ ሁኔታ ተልኳል።} _textexptfail_ [l=am] {

    _cgiargbc1dirnameHtmlsafe_ ክምችትን ወደ ውጪ ሊልክ አልቻለም።

    ይህ ሊሆን የሚችልበት ምክንያት ግሪንስቶን ሲጫን ወደ ውጪ የሚልከው አስፈላጊ አካል አብሮት አልተጫነም።

    } ###################################################################### # depositoraction package depositor ###################################################################### _textdepositorblurb_ [l=am] {

    እባክህ የሚከተለውን መረጃ ጥቀስና _textintro_ የሚለውን ጠቅ አድርግ።

    } _textcaec_ [l=am] {ቀድሞውኑ በተፈጠረው ክምችት ላይ ማስገባት} _textbild_ [l=am] {ዓይነትን አጠራቅም} _textintro_ [l=am] {ፋይል ምረጥ} _textconfirm_ [l=am] {ማረጋገጫ} _textselect_ [l=am] {ክምችት ምረጥ} _textmeta_ [l=am] {ሜታዳታ ስጥ} _textselectoption_ [l=am] {ክምችት ምረጥ} _texttryagain_ [l=am] {እባክህ አስቀማጩን እንደገና አስነሳ እና አንደገና ሞክር።} _textselectcol_ [l=am] {አዲስ ሰነድ የምታስገባበትን ክምችት ምረጥ።} _textfilename_ [l=am] {ፋይል ሰይም} _textfilesize_ [l=am] {ፋይል መጠን} _textretcoll_ [l=am] {ወደ አስቀማጩ ተመለስ} _texttmpfail_ [l=am] {አስቀማጩ ጊዜአዊ ፋይል ወይም ማህደር ላይ መፃፍ ማንበብ አልቻለም። ምክንያት፤ } ###################################################################### # 'gsdl' page package gsdl ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textgreenstone1_ [l=am] {ግሪንሰቶን የሶፍተዌሮች ስብስብ ሲሆን የዲጂታለ ላይብረሪ ክምችቶችን ማስተናገድ የሚችልና አዲስ ክምችቶችን ለመስራት ያገለግላል። ግሪንሰቶን አዲስ በሆነ መንገድ መረጃን የማጠናቀሪያ እና መረጃውን በኢንተርኔት ወይም በተነባቢ ሲዲ ላይ ማተም ያስችላል። ግሪንሰቶን የተሰራው በዋካይቶ ዩኒቭርሲቲ ውስጥ የኒውዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ፐሮጀክት ሲሆን የተሰራጨው ከዩኔስኮ እና ሂውማን ኢንፎ አንጂኦ ጋር በመተባበር ነው። ግሪንሰቶን ክፍተ-ምንጭ ሶፍትዌር ሲሆን፣ ከ http://greenstone.org ድረገፅ ለይ በጂአንዩ አጠቃላይ የህዝብ ፈቃድ መሰረት ይገኛል።} _textgreenstone2_ [l=am] {የ ኒውዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ድረገፅ (http://nzdl.org) በርካታ ምሳሌዎችን፣ ሁሉም በግሪንስቶን ሶፈትዌር የተሰሩ፣ የያዘ ሲሆን ማንኛውም ሰው ሊያገኘውና ሊጠቀምበት ይችላል። ምሳሌዎቹ ከብዙ ዓይነት የመፈለጊያና የማሰሻ አማራጮችን ሲያስረዱ፣ በአረብኛ፣ በቻይኒኛ፣ በሞሪኛ፣ እንዲሁም በስፓኒሽና በእንግሊዚኛ ቋንቋዎች ክምችትንም ያካትታል። የተወሰኑ የሙዚቃ ክምችትንም ይይዛል። } _textplatformtitle_ [l=am] {ፕላትፎርም} _textgreenstone3_ [l=am] {ግሪንሰቶን በዊንዶወስ፣ ዩኒክስ እና ማክ ኦኤስ ኤክስ ላይ ይሰራል። ግሪንስቶን በሁሉም የዊንዶውስ ስሪት፣ዩኒክስ እና ማክ ኦኤስ ኤክስ ላይ ወዲያው ለመጠቀም እንዲያስችል የተዘጋጀ ባይናሪ ስርጭት አለው።ስርጭቱ የተሟላ ምንጨ መሰውር ሲያክትት፣ ምንጨ መሰውሩን በማይክሮሶፍት ሲ++ ወይም ጂሲሲ ማሰናዳት ይቻላል። ግሪንስቶን በነፃ ከሚገኙት ከአፓቼ የድር አገልጋይ እና ፐርል ጋር በተያያዥነት ይሰራል። የተገልጋይ በይነገፁ የድር መቃኚያ፤ሞዚላ ፋየረፎክስ ወይም ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር ሊጠቀም ይችላል። } _textgreenstone4_ [l=am] {በርካታ የሰነድ ክምችቶች በ ተነባቢ-ሲዲ ሆነው የግሪንስቶን ሶፈተዌርን በመጠቀም ይሰራጫሉ። ለምሳሌ፣ የ ሂዩማኒቲ ደቨሎፐመንት ላይብረሪ ከ 1,230 ህትመቶችን ከ አካውንቲንግ እስከ የውሃ ንጽህና ድረስ ሰነዶችን ይዞ ይገኛል። በታዳጊ አገሮች ወስጥ ሊገኝ በሚችል በተራ ኮምፒውተር ላይ ይሰራል። መረጃውን በፍለጋ፣ በርእሰ ጉዳይ በማሰስ፣ በርእሱ በማሰስ፣ ወዘተ…ማግኘት ሲቻል፤ የመጻህፍትንም የፊት ገጽ ማየት ይቻላል።} _textcustomisationtitle_ [l=am] {ማስማማት} _textgreenstone5_ [l=am] {ግሪንስቶን ሲነደፍ በተለይ በጣም ሊሰፋ፣ ሊያድግና ሊስማማ በሚችል መልኩ ታስቦ ነው። አዲስ የሰነድና የሜታዳታ ቅርፀት በፐርል ቋንቋ "ፕለጊንስ" ("plugins") በመፃፍ ማካተት ይቻላል። ከዚሁ ገራ ተያይዞ፣ አዲስ የሜታዳታ መፈለጊያ መዋቅር "ክላሲፋየሮችን" ("classifiers") በመፃፍ ስራ ላይ ማዋል ይቻላል። የተጠቃሚ በይነገፅን የሚያምርና ማራኪ ለማድረግ "ማክሮዎችን "("macros") በቀላል በማክሮ ቋንቋ በመፃፍ መቀየር ይቻላል። የኮበራ ፕሮቶኮል ወኪሎች (ምሳሌ ጃቫ) ሁሉንም የሰነድ ክምችት መገልገያዎችን ለመጠቀም የስችላል። በመጨረሻም፣ የሲ++፣ የፐርል ምንጨ መሰውሩን ማግኘትና አሻሽሎ መጠቀም ይቻላል።} _textdocumentationtitle_ [l=am] {ምዝገባ} _textdocuments_ [l=am] {ለግሪንስቶን ሶፍትዌር መጠነ ሰፊ ምዝገባ ይገኛል።} #_textthreedocs_ {There are three documents that explain the Greenstone system:} #_textinstall_ {The Greenstone Digital Library Software Installer's Guide} #_textuser_ {The Greenstone Digital Library Software User's Guide} #_textdevelop_ {The Greenstone Digital Library Software Developer's Guide} _textmailinglisttitle_ [l=am] {የአድራሻ ዝርዝር} _textmailinglist_ [l=am] {ስለ ግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ ሶፍትዌር ለመወያየት የሚያስችል የአድራሻ ዝርዝር አለ። የግሪንሰቶን ወነኛ ተጠቃሚዎች ወደ አድራሻ ዝርዝሩ መግባትና የራሳቸውን አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ደንበኛ ለመሆንም፣ ወደዚህ ድረገፅ ሂድhttps://list.scms.waikato.ac.nz/mailman/listinfo/greenstone-users ። ወድ አድራሻ ዝርዝሩ መልክት ለመላክ፣ የህንን አድራሻ ተጠቀምgreenstone-users@list.scms.waikato.ac.nz ። } _textbugstitle_ [l=am] {እንቅፋቶች} _textreport_ [l=am] {ይህ ሶፍትዌር በትክክል እንደሚሰራልህ ማረጋገጥ እንፈልጋለን። እባክህ ማንኛውንም እንቅፋት ወደዚህ የውይይት መድረክ.ሪፖርት አድርግ።} _textgs3title_ [l=am] {በውስጠ ስራዎች} _textgs3_ [l=am] {ግሪንስቶን 3 ሙሉ በሙሉ ዳግም የተነደፈና የተተገበረ ሲሆን የግሪንስቶን 2ን (የአሁኑን) ሁሉንም ጥቅሞች የያዘ ነው - ለምሳሌ፣ ልሳነ ብዙ ነው፣ ባለ ብዙ ፕላትፎርም፣ በጣም የሚዋቀር ነው። ግሪንስቶን 3 የአሁኑን ሲሰተም ሁሉንም ባህሪያት ሲያካትት፣ ወደኋላ ተኳኃኝ ነው፤ ማለትም፣ ምንም ለውጥ ሳይደረግ አሁን ያለን ወይም የተፈጠረን ክምችቶች መገንባትና መንዳት ይቻላል። ግሪንስቶን በጃቫ ቋንቋ የተፃፈ ሲሆን፣ የተዋቀረው እንደ አስሊ መረብ ነፃ ከሆኑ በኤክስኤምኤል መግባባት ከሚችሉ ሞጁሎች ነው፤ ስለዚህ በዲስትሪቢውትድ ፋሽን የሚሰራና እንደአስፈላጊነቱ በተለያዩ አገልጋዮች ላይ ሊሰራጭ የሚችል ነው። ይህ ሞጁላር ንድፍ የግሪንስቶንን የማደግና የመታዘዝ/የመተጠጣጠፍ አቅሙን ይጨምረዋል። የግሪንስቶን 3 ምዝገባና የሙከራ ስርጭቱ ከ የግሪንስቶን 3 መነሻ ገጽ ላይ ማውረድ ይቻላል።} _textcreditstitle_ [l=am] {ዋጋ} _textwhoswho_ [l=am] {የግሪንሰቶን ሶፍትዌር የብዙ ሰዎች ትብብር ውጤት ነው። ሮጀር ማክናብ እና ስቴፈን ቦዴ ወነኞ ፈልሳፊና ከዋኞች ናቸው። አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰዎች ስም ዝርዝር፤ ዴቪድ ባይንበሪጅ፣ ጆርጅ ቡካናን፣ ሆንግ ቸን፣ ማይክል ዲውስኒፐ፣ ካታሪን ዶን፣ ኤልኪ ዱንከር፣ ካርል ጉትዊነ፣ጊኦፍ ሆልመስ፣ ዳና ማኬይ፣ ጆን ማክፈርሰን፣ ክሬይጅ-ማኒንግ፣ ዳይናል ፓቴል፣ ጎርዶን ፓይንተር፣ በርንሃርድ ፋሪንገር፣ ቶድ ሪድ፣ ቢል ሮጀርስ፣ ጆን ቶምሰን፣ እና ስቱዋርት ዪቴስ ናቸው ። ሌሎች የኒውዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክት አባላት ሶፈትዌሩ ሲነደፍ የምክርና የማበረታቻ አስተዋፅኦ ያደረጉት፤ ማረክ አፐረሌይ፣ ሳሊ ጆ ካኒንግሃም፣ ማት ጆነስ፣ ስቲቭ ጆነስ፣ ቲ ታካ ኪጋን፣ ሚቼል ሉትስ፣ ማሊካ ማሁዪ፣ ጋሪ ማርስደን፣ ዴቭ ኒኮልስ፣ እና ሎይድ ሰሚዝ ናቸው። በተጨማሪ በዚህ ስርጭት የተካተቱ የ ጂኤንዩ-ፈቃድ (GNU-licensed ) ጥቅሎችን፤ MG, GDBM, PDFTOHTML, PERL, WGET, WVWARE እና XLHTML ላበረከቱልን ሁሉ ልናመሰግናችው እንፈልጋለን። } _textaboutgslong_ [l=am] {ስል ግሪንስቶን ሶፍትዌር} ###################################################################### # 'users' page package userslistusers ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textlocu_ [l=am] {አሁን ያሉ የተገልጋዮች ዝርዝር} _textuser_ [l=am] {ተገልጋይ} _textas_ [l=am] {የምዝግብ ሁናቴ} _textgroups_ [l=am] {ቡድኖች} _textcomment_ [l=am] {አስተያየት} _textadduser_ [l=am] {አዲስ ተገልጋይ አስገባ} _textedituser_ [l=am] {አቃና} _textdeleteuser_ [l=am] {አስወግድ} ###################################################################### # 'users' page package usersedituser ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textedituser_ [l=am] {የተገልጋይን መረጃ አቃና} _textadduser_ [l=am] {አዲስ ተገልጋይ አስገባ} _textaboutusername_ [l=am] {የይለፍ ቃል ርዝማኔ በ2 እና በ30 ቁምፊ (ፊደል) መሃል የግድ መሆን አለበት። ማንኛውንም የአሌፍ ቁጥር ቁምፊ፣ '.', እና '_' ሊይዝ ይችላል።} _textaboutpassword_ [l=am] {የይለፍ ቃል ርዝማኔ በ2 እና በ30 ቁምፊ (ፊደል) መሃል የግድ መሆን አለበት። ማንኛውንም መደበኛ የአስኪ (ASCII) ቁምፊ ሊይዝ ይችላል።} _textoldpass_ [l=am] {ይህ መስክ ባዶ ከሆነ የቀድሞውን ይለፍ ቃል ይይዛል።} _textenabled_ [l=am] {የነቃ} _textdisabled_ [l=am] {የመከነ} _textaboutgroups_ [l=am] {ቡድኖች በኮማ የተለየ ዝርዝር ነው፣ ከኮማ በኋላ ክፍተት አታድረግ።} _textavailablegroups_ [l=am] {ቀድሞ የተሰየሙ ቡድኖች የሚያካትተው አስተዳዳሪዎችን እና ሌሎች ከላይብረሪያን በይነገጽ ወይም ከዲፖዚተር ላይ በርቀት ክምችት መገንባት የሚችሉ ናቸው። } ###################################################################### # 'users' page package usersdeleteuser ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textdeleteuser_ [l=am] {ተገልጋይን አስወግድ} _textremwarn_ [l=am] {ተገልጋይ _cgiargumunHtmlsafe_ አስከወዲያኛው ማስወገድ ፈልገሃልን?} ###################################################################### # 'users' page package userschangepasswd ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textchangepw_ [l=am] {የይለፍ ቃል ቀይር} _textoldpw_ [l=am] {የቀድሞው የይለፍ ቃል} _textnewpw_ [l=am] {አዲስ የይለፍ ቃል} _textretype_ [l=am] {አዲሱን የይለፍ ቃል ደግመሕ አስገባ} ###################################################################### # 'users' page package userschangepasswdok ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textsuccess_ [l=am] {የይለፍ ቃልህ በተሳካ ሁኔታ ተለውጧል።} ###################################################################### # 'users' page package users ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textinvalidusername_ [l=am] {የተገልጋይ ስሙ አያገለግልም።} _textinvalidpassword_ [l=am] {የይለፍ ቃሉ አያገለግልም።} _textemptypassword_ [l=am] {እባክህ ለዚህ ተገልጋይ መነሻ የይለፍ ቃል አስገባ} _textuserexists_ [l=am] {ይህ ተገልጋይ ቀድሞውኑም አለ፣ እባክህ ሌላ የተገልጋይ ስም አስገባ።} _textusernameempty_ [l=am] {እባክህ የተገልጋይ ስምህን አስገባ።} _textpasswordempty_ [l=am] {የቀድሞ የይለፍ ቃልህን ማስገባት ግድ ይላል።} _textnewpass1empty_ [l=am] {አዲሱን የይለፍ ቃል አስገባና ደግመህም አስገባ።} _textnewpassmismatch_ [l=am] {ሁለቱ ቅጂ የይለፍ ቃል አንደ ዓይነት አይደለም።} _textnewinvalidpassword_ [l=am] {ያስገባኸው የይለፍ ቃል አያገለግልም።} _textfailed_ [l=am] {የተገልጋይ ስምህ ወይም የይለፍ ቃልህ ትክክል አይደለም} ###################################################################### # 'status' pages package status ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textversion_ [l=am] {የግሪንስቶን ስሪት ቁጥር} _textframebrowser_ [l=am] {ይህንን ለማየት ፍሬም ማየት የሚችል መቃኚያ የግድ ያስፈልግሃል} _textusermanage_ [l=am] {የተገልጋይ አያያዝ} _textlistusers_ [l=am] {የተገልጋዮች ዝርዝር} _textaddusers_ [l=am] {አዲስ ተገልጋይ አስገባ} _textchangepasswd_ [l=am] {ይለፍ ቃል ቀይር} _textinfo_ [l=am] {የቴክኒካል መረጃ} _textgeneral_ [l=am] {አጠቃላይ} _textarguments_ [l=am] {ነጋሪ እሴቶች} _textactions_ [l=am] {ድርጊቶች} _textbrowsers_ [l=am] {መቃኚያዎች} _textprotocols_ [l=am] {ፕሮቶኮሎች} _textconfigfiles_ [l=am] {ውቅረተ ፋይሎች} _textlogs_ [l=am] {መዝገቦች} _textusagelog_ [l=am] {የአጠቃቀም መዝገብ} _textinitlog_ [l=am] {የኢኒት መዝገብ} _texterrorlog_ [l=am] {መዝገበ ስህተት} _textadminhome_ [l=am] {የአስተዳዳሪው ስፍራ} _textreturnhome_ [l=am] {የግሪንስቶን መነሻ ገጽ} _titlewelcome_ [l=am] {አስተዳደር} _textmaas_ [l=am] {ያሉት የጥገናና የአስተዳደር አገልግሎቶች፤} _textvol_ [l=am] {ቀጥታ መዝገብን ተመልከት} _textcmuc_ [l=am] {ክምችቶችን ፍጠር፣ ጠግን፣ እንዲሁም አሻሽል} _textati_ [l=am] {የቴክኒካል መረጃዎችን እንደ ነጋሪ እሴቶች ማግኘት} _texttsaa_ [l=am] {ይህ አገልግሎት የሚገኘው በዚህ ገጽ ግራ በኩል ላይ ባለ የጎን አሳሽ አሞሌ ነው።} _textcolstat_ [l=am] {የክምችት ሁኔታ} _textcwoa_ [l=am] {ክምችቶች "running" የሚል ምልክት የሚያሳዩት የ build.cfg ፈይላቸው ሲኖር፣ እነዚህ ፋይሎች ተነባቢ ሲሆኑ፣ ትክክለኛ የሆነ builddate መስክ (ማለትም ከዜሮ የበለጠ)፣ እንዲሁም በክምችቱ ጠቋሚ ማህደር (ማለትም፣ ከቢውልዲንግ ማህደር ውስጥ ሳይሆን) ውስጥ ሲሆን ነው። } _textcafi_ [l=am] {ስለ ክምችት መረጃ abbrev. የሚለውን ጠቅ አድርግ} _textcctv_ [l=am] {ክምችትን ለማየት collection. የሚለውን ጠቅ አድርግ} _textsubc_ [l=am] {ለውጡን አስገባ} _texteom_ [l=am] {main.cfg የተባለ ፋይልን የመክፈት ስህተት} _textftum_ [l=am] {main.cfg ን ማሻሻል ተስኖታል} _textmus_ [l=am] {main.cfg በተሳካ ሁኔታ ታድሷል} ###################################################################### # 'bsummary' pages package bsummary ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textbsummary_ [l=am] {የ "_collectionname_" ክምችት ግንባታ ማጠቃለያ} _textflog_ [l=am] {የ "_collectionname_" ክምችት የመሰናክል መዝገብ} _textilog_ [l=am] {የ "_collectionname_" ክምችት ውስጠት መዝገብ} ############################################################################ # # This stuff is only used by the usability (SEND FEEDBACK) stuff # ############################################################################ package Global # old cusab button _linktextusab_ [l=am] {አስተያየት ስደድ} _greenstoneusabilitytext_ [l=am] {ግሪንሰቶን ጠቀሜታው} _textwhy_ [l=am] {

    ይህን ሪፖርት መላክ አስቸጋሪ ወይም የሚያስጨንቅ ድረገፅ እንደገጠመህ ማሳያ ማንገድ ነው።} _textextraforform_ [l=am] {ቅፁን የግድ መሙላት የለብህም - ማንኛውንም መረጃ ይረዳል።} _textprivacybasic_ [l=am] {ሪፖርቱ የሚይዘው ስትመለከተው ስለነበረው ስለ ግሪንስቶን ድረገፅ ነው፣ አና ለማየት የተጠቀምክበት ቴክኖሎጂ (በተጨማሪም የሰጠኸውንም መረጃ)።} _textstillsend_ [l=am] {ይህንን ሪፖርት አሁንም መላክ ትፈልጋለህ?} _texterror_ [l=am] {ስህተት} _textyes_ [l=am] {አዎ} _textno_ [l=am] {አይሆንም} _textclosewindow_ [l=am] {መስኮት ዝጋ} _textabout_ [l=am] {ስለ} _textprivacy_ [l=am] {የግል} _textsend_ [l=am] {ስደድ} _textdontsend_ [l=am] {አትላክ} _textoptionally_ [l=am] {እንደ አማራጭ} _textunderdev_ [l=am] {ዝርዝር እይታው የመጨረሻ ስሪት ላይ ይገኛል።} _textviewdetails_ [l=am] {ዝርዝር ሪፖርቱን ተመልከት} _textmoredetails_ [l=am] {የበለጠ ዝርዝር} _texttrackreport_ [l=am] {ይህን ሪፖረት መዝገብ} _textcharacterise_ [l=am] {ምን ዓይነት ችግር ነው} _textseverity_ [l=am] {ችግሩ ምን ያህል አስከፊ ነው} _textbadrender_ [l=am] {ገጹ እንግዳ ይመስላል} _textcontenterror_ [l=am] {የይዘት ስህተት} _textstrangebehaviour_ [l=am] {ያልተለመደ ባህሪ} _textunexpected_ [l=am] {ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ} _textfunctionality_ [l=am] {ለመጠቀም የሚከብድ} _textother_ [l=am] {ሌላ} _textcritical_ [l=am] {ወሳኝ} _textmajor_ [l=am] {አደገኛ} _textmedium_ [l=am] {መካከለኛ} _textminor_ [l=am] {ትንሽ} _texttrivial_ [l=am] {ቀላል} _textwhatdoing_ [l=am] {ምን ነበር ለመስራት የፈለከው?} _textwhatexpected_ [l=am] {ምን እንዲሆን ትጠብቃለህ?} _textwhathappened_ [l=am] {በትክክል ምን ተከሰተ?} _cannotfindcgierror_ [l=am] {

    ይቅርታ!

    የአገልጋዩን ፕሮግራም ለ "_linktextusab_" አዝራር ማግኘት አልቻለም።} _textusabbanner_ [l=am] {የግሪንሰቶን ኮሩ-ሰታይል ሰንደቅ} ###################################################################### # GTI text strings package gti ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textgtierror_ [l=am] {ስህተት ተከስቷል} _textgtihome_ [l=am] {እነዚህ ገፆች የግሪንስቶንን ልሳነ ብዙ ድጋፍ ለማሻሻል ያግዛል። እነዚህን ለመጠቀም የሚተረጎመውን ሀርግ በመያዝ፣ ተከታታይ የሆኑ ድረገፆች ይቀርቡልሃል። የቋንቋውን በይነገፅ ሀረግ በሀረግ በመተረጎም ቀጥል። ብዙዎቹ ሀረጎች የ ኤችቲኤምኤል ቀራፂ ትእዛዞችን ይዘዋል፤ እነዚህን ለመተርጎም መሞከር የለብህም ነገርግን ትርጉሙ ውስጥ እንዳሉ ተዋቸው። በሰረዘዘብት ያሉ ቃላቶች (ማለትም _እንዲዚህ_) አይተረጎሙም።

    የምታሻሽለው አሁን ያለውን የቋንቋ በይነገፅ ከሆነ የተተረጎሙ ሀረጎች ለትርጉም አይቀርቡልህም። አንዳንድ ጊዜ ትርጓሜው ይኖርና ነገር ግን የኢነግሊዝኛው ፅሁፍ የተቀየረ ሊሆን ይችላል። በዚህ ጊዜ የተተረጎመው የቀርብልሃል እና ማረጋገጠ እና አስፈላጊም ከሆነ ማሻሻል ያስፈልጋል።

    የተሻሻለ አንድ ትርጉምን ለማረም፣ "ቀድሞውንም የተተሮጎመ" የሚለውን ተጠቀም።

    እያንዳንዱ ገፅ በ "_textgtisubmit_" አዝራር ይጨርሳል። አዝራሩን ስትጫነው፣ በ nzdl.org ተለይቶ በተጫነ ግሪንስቶን ላይ ወዲያውኑ ለውጥ ያመጣል። ይህን ድረገፅ ለማግኘት እያንዳንዱ ገፅ ላይ አዝራር አብሮት ይኖረዋል። } _textgtiselecttlc_ [l=am] {እባክህን ቋንቋህን ምረጥ} #for status page _textgtiviewstatus_ [l=am] {የሁሉንም ቋንቋ የትርጉም ሁናቴ ለመመልከት ጠቅ ማድረግ } _textgtiviewstatusbutton_ [l=am] {ሁኔታውን መመልከት} _textgtistatustable_ [l=am] {የሁሉም ቋንቋ ትርጉሙ ሁኔታ} _textgtilanguage_ [l=am] {ቋንቋ} _textgtitotalnumberoftranslations_ [l=am] {ጠቅላላ የትርጉሞች ብዛት} _textgtiselecttfk_ [l=am] {አባክህ የምትሰራበትን ፋይል ምረጥ} _textgticoredm_ [l=am] {ግሪንስቶን በይነገፁ (ዋና)} _textgtiauxdm_ [l=am] {የግሪንስቶን በይነገፁ (ኦግዝላሪ)} _textgtiglidict_ [l=am] {የጂኤልአይ መዝገበ ቃላት} _textgtiglihelp_ [l=am] {የጂኤልአይ መርጃ} _textgtiperlmodules_ [l=am] {የፐርል ሞጁሎች} _textgtitutorials_ [l=am] {ቱቶሪያል መልመጃዎች} _textgtigreenorg_ [l=am] {Greenstone.org} _textgtigs3interface_ [l=am] {የግሪንስቶን 3 በይነገጽ} #for greenstone manuals _textgtidevmanual_ [l=am] {የግሪንስቶን አዘጋጅ መመሪያ} _textgtiinstallmanual_ [l=am] {የግሪንስቶን የጫኚው መመሪያ} _textgtipapermanual_ [l=am] {የግሪንስቶን ከወረቀት ወደ ክምችት መመሪያ} _textgtiusermanual_ [l=am] {የግሪንስቶን ተገልጋይ መመሪያ} _textgtienter_ [l=am] {ግባ} _textgticorrectexistingtranslations_ [l=am] {ቀድሞውኑ የተተሮጎመውን አስተካክል} _textgtidownloadtargetfile_ [l=am] {ፈይል አውርድ} _textgtiviewtargetfileinaction_ [l=am] {ይህን ፋይል በድርጊት ተመልከት} _textgtitranslatefileoffline_ [l=am] {ይህንን ፋይል ከመስመር ወጪ ሆነህ ተርጉመው} _textgtinumchunksmatchingquery_ [l=am] {ተዛማች የሆኑት የፅሁፍ ብዛት} _textgtinumchunkstranslated_ [l=am] {ትርጉም የተሰራላቸው} _textgtinumchunksrequiringupdating_ [l=am] {ከ, _1_ ውስጥ መሻሻያ ይፈልጋሉ} _textgtinumchunksrequiringtranslation_ [l=am] {ቀሪ ትርጉሞች} #for status page _textgtinumchunkstranslated2_ [l=am] {ትርጉም የተሰራላቸው ብዛት} _textgtinumchunksrequiringupdating2_ [l=am] {መሻሻያ የሚፈልጉት ትርጉሞች ብዛት} _textgtinumchunksrequiringtranslation2_ [l=am] {ቀሪ ትርጉም ብዛት} _textgtienterquery_ [l=am] {ልታስተክክል ከፈለከው ጽሁፍ ውስጥ ቃላትን ወይም ህረግን በማስገባት አስተካክል} _textgtifind_ [l=am] {አግኝ} _textgtitranslatingchunk_ [l=am] {የ _1_ ሲተሮጎም} _textgtiupdatingchunk_ [l=am] {የፅሁፉን አካል ሲሻሻል _1_} _textgtisubmit_ [l=am] {አስተላልፍ} _textgtilastupdated_ [l=am] {መጨረሻ የተሻሻው} _textgtitranslationfilecomplete_ [l=am] {ይህን ፋይል በማሻሻልህ እናመሰግናለን -- አሁን ተሟልቷል!

    ይህን ከላይ የተጠቀሰውን አገናኝ በመጠቀም በየዚህን ፋይል ቅጂ ማውረድ ትችላለህ፣ እናም ወደፊት በሚወጣው የግሪንስቶን ስርጭት ውስጥ ይካተታል።} _textgtiofflinetranslation_ [l=am] {ይህንን የግሪንስቶን ክፍል ከመስመር ውጪ በማይክሮሶፍት ኤክስኤል ልትተረጉም ትችላልህ።

    1. ከዚህ ላይ ይህንን ፋይለ አውርደው።
    2. የወረደውን ፋይል በማይክሮሶፍት ኤክስኤል ክፈትና በማይክሮሶፍት ኤክስኤል ወርክቡክ (.xls) ቅርፅ አስቀምጠው።
    3. ትርጉሙን በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ አስገባ።
    4. ሁሉንም ቃላት ስትጨር፣ የ . xls ፋይሉን ወደ _gtiadministratoremail_ላከው።
    } ############ # gli page ############ package gli _textglilong_ [l=am] {የግሪንሰቶን የለይበረሪያን በይነገፅ} _textglihelp_ [l=am] {

    አስታውስ GLI የሚሰራው ከ ግሪንሰቶን ጋር አብሮ ነው፣ እና ታሳቢ የሚያደርገው በግሪንሰቶን መጫኛ ክፍለ ማህደር ውስጥ እንደተጫነ ነው። ግሪንስቶን የተጫነው በኢንተርኔት ላይ የሚሰራጨውን በማውረድ ከሆነ፣ ወይም ከተነባቢ ሲዲ የተጫነ ከሆነ፣ ይህ ሊሆን ይችላል።

    GLI በዊንዶውስ ላይ ሲሆን

    የላይብረሪያን በይነገፅን በዊንዶውስ ላይ ለመጀመር ከStartማውጫ Programsቀጥሎ ከGreenstone Digital Libraryውስጥ የLibrarian Interface የሚለውን ምረጥ።

    GLI በዩኒክስ ላይ ሲሆን

    GLI በዩኒክስ ላይ እንዲሰራ ለማድረግ፣ ወደ በግሪንሰቶን መጫኛ ስር ወደ gli ማህደር ቀይር፣ ቀጥለህ gli.sh የሚለውን ፈይል ወይም ሰክሪፕት አስነሳው።

    GLI በማክ ኦኤስ ኤክስ ላይ

    በፋይንደር ውስጥ፣ Applications የሚለውን ምረጥ። ቀጥሎ Greenstone የሚለውን (ግሪንሰቶንን ነባሪ ቦታ ላይ ከተጫነ)፣ እና ቀጥሎ GLI የሚለውን ትግበራ አስነሳ። }