5.4: በፊት የተሰየመ ሜታዳታ መጨመር

ዋጋ የተሰጠውን ሜታዳታ ለመጨመር፣ መጀመሪያ ፋይሉን ምረጥ፣ ቀጥሎም የሚሰይሙትን ሜታዳታ ኤለመንት በመምረጥ የተፈለገውን ዋጋ ከዋጋ ዛፉ ላይ ምረጥ (እንደአስፈላጊነቱ የተዋረድ አቃፊውን አስፋ)። የተመረጡት ምዝግቦች ዋጋ ወዲያውኑ በሜታዳታ መስክ ላይ ይታያል (እንደአማራጭ የዋጋ ዛፉን ራስ-ምረጥ እና ራስ-ጨርስ ባሕሪያትን ተጠቀም)።

ለአቃፊዎች ወይም ከአንድ በላይ ለሆኑ ፋይሎች ቀድሞ ያሉ የሜታዳታ ዋጋዎች የመጨመር ሂደቱ ተመሳሳይ ነው።