4: ለክምችትህ ፋይሎችን መሰብሰብ

አዲስ ክምችት ከፈጠርህ በኋላ ወደ ክምችቱ የሚገቡ ፋይሎች ያስፈልጉሃል። እነዚህ ከራስህ ፋይል ቦታ፣ ቀደም ብሎ ከወረዱ ፋይሎች፣ ወይም ከሌላ የግሪንስቶን ከምችቶች ሊመጡ ይችላሉ። እነዳንዶቹ ሜታዳታ አብሯቸው አለ። ይህ ክፍል እነዚህን ፋይሎች እንዴት ማስገባት እንደሚቻል ይገልጻል።