8.7: በክምችት የተወሰኑ ማክሮዎች

በ“ቅርጽ” ትብ ስር “በክምችት የተወሰኑ ማክሮዎች” የሚለውን ተጫን።

ይህ ንጥል የክምችትን extra.dm ማክሮ ፋይል ያሳያል። ይህ ቦታ በክምችት የተወሰኑ ማክሮዎች የሚሰየሙበት ነው። ስለማክሮ የበለጠ ለመረዳት የግሪንስቶን አደራጅ መምሪያ ምዕራፍ ሶስት ተመልከት።