4.2: በስራ ቦታ ቅርንጫፍ ውስጥ አቋራጭ መፍጠር

እነዳንድ አቃፊዎች፣ለምሳሌ የስህን ድረ ገጾችን የያዙት አይነቶች አልፎ አልፎ ልዩ ጠቀሜታ ይኖራቸዋል። ከፈለግህ የላይብረሪያን በይነገጽ ወደላይኛው ፋይል ቅርንጫፍ ያስቀምጣቸዋል። ይህን ለማድረግ የተመረጠውን ፎልደር በቀኝ ተጫን። ከዚያም “አቋራጭ ፍጠር” የሚለውን በመምረጥ የአቃፊውን ስም አስገባ። ለማጥፋት፣ መዳፊቷን በቀኝ በኩል ጠቅ በማድረግ “አቋራጭ አስወግድ” የሚለውን ተጫን።