6.4.1: ማጣሪያዎችን ሰይም

ማጣሪያዎች የሜታዳታ ዋጋ ከተሰጠ ዋጋ ጋር ለሚዛመድ በኢንዴክስ ውስጥ ያሉ ክምችቶችን ሁሉ በእንድላይ ወደ ንዑስ ክምችት እንትቦድን የስችላል።

ማጣሪ ለመፍጠር “ማጣሪያዎችን ሰይም” የሚለውን ትብ በመጫን የአዲሱን ማጣሪያ ስም “የንዑስ ክምችት ማጣሪያ ስም” መስክ ወስጥ ፃፍ። ከዚያም ለማዛመድ የሰነድ ባህሪ ምረጥ፣ የሜታዳታ ኤለመንት ወይም የተፈለገውን ሰነድ ፋይል ስም ምረጥ። በማዛመዱ ጊዜ መደበኛ አገላለፅ ይጠቀሙ። “የሚያካትት” ወይም "የማያካትት" አያልክ በማቀያረ ከፊልተሩ ጋር የሚዛመዱ ሰነዶችን ለማግኘት “ኢንክሉዲንግ” ወይም “ኤክስክሉዲንግ” የሚሉትን በመምረጥ ማጣሪያውን የሚዛመድ ሰነዶችን መምረጥ ያቻላል። በመጨረሻም፣ በማዛመድ ጊዜ ማንኛውንም አይነት የፐርል ስታንዳርድ መደበኛ አገላለፅ ፍላጎችን (standard PERL regular expression flags) ተጠቆሞ ማዛመድ ይቻላል (ምሳሌ፣ ለኬዝ ሴንሲቲቭ ማዛመድ "i"። ከዚያ መጨረሻ ላይ ጳጣሪያ ወደ “የተሰየመ የንዑስ ክምችት ማጣሪያዎች” ዝርዝር ውስት ለመጨመር “ማጣሪያ ጨምር” የሚለውን ተጫን።

አንድን ማጣሪያ ለማስወገድ ከዝርዝሩ ውስጥ መምረጥና “ማጣሪያ አስወግድ” የሚለውን ተጫን።

አንድን ማጣሪያ ለመለወጥ ከዝርዝሩ በመምረጥ በኤዲቲንግ ኮንትሮል ያለውን ዋጋ መለወጥ እና “ማጣሪያ ተካ” የሚለውን በመጫን ለውጡን ማስረፅ ይቻላል።

ለማጣሪያዎች ስያሜ መስጠት ንዑስ ክምችቶችን አይፈጥርም። ንዑስ ክምችት የሚገለፀው በሰየምከው ማጠሪያ መሰረት "Assign Partitions" ውስጥ ነው።