2.4: ክምችትችን መሰረዝ

ክምችቶችን ከግሪንስቶን ውስጥ በቋሚነት ለማጥፋት ከ“ፋይል” ምናሌ ውስጥ “ሰርዝ…” የሚለውን ምረጥ። ከዚያ ዝርዝር ክምችቶችህ የታያሉ።አንዱን በመምረጥ ገለጣውን ተመልከት፣ በመገናኛ ውስጥ ከታች ያለውን ሳጥን በመምረጥ “ሰርዝ”ን ተጫን። ይህ ድርጊት የማይመለስ ስለሆነ ጥንቃቄ ያድርጉ።