6: ክምችትህን መወቀር

አንዴ ፋይሎችህ በሜታዳታ ከተዘጋጅ በኋላ፣ እንዴት ለተጠቃሚዎች መቅረብ እንዳለበት ትወስናለህ። ምን አይነት መረጃ ሊፈለግ ይችላል? ሰነዶቹን ለማሰስ ምን አይነት ዘዴዎች ሊኖሩ ይችላሉ? እነዚህ ነገሮች ሊመቻቹ ይችላሉ፤ በዚህ ክፍል ይህ እንዴት እንደሚቻል እናያለን።