3: ፋይሎችን ከኢንተርኔት በማውረድ ላይ

የ "Download" እይታ ጠቀሚ ሰነዶችን ከኢንተርኔት ላማውረድ ይረዳል። ይህ ክፍል የላይብረሪያን በይነገጽ የማውረድ ሂደቶችን ያብራራል።