ወደ ክምችት በርካታ ፋይሎችን ከሰበሰብክ በኋላ፣ ቀጥሎ በተጨማሪ መረጃ “ሜታዳታ” በሚባል አበልጽግ። በዚህ ክፍል ሜታዳታ እንዴት እንደሚፈጠር፣ እንደሚስተካከል፣ እንደሚሰየም እና ለማውጣት እንደሚቻል እንዲሁም የውጭ ሜታዳታ ምንጮችን እንዴት ማስገባት እንደሚቻል እናያለን (በተጨማሪ የግሪንስቶን አደራጅ መምሪያ ምዕራፍ ሁለትን አንብብ)።