8: የክምችትህን መልክ አብጅ

አንዴ ክምችቱን ከገነባህ በኋላ፣ ለተጠቃሚው በምን መልክ ማቅረብ እንዳለበት ትወስናለህ። በፍለጋ ቅፅ ውስጥ ለተቆልቋይ ዝርዝር ኢንዴክሶች ምን ስምች እንደምትጠቀም? የፍለጋ ውጤቶች እንዴት እነደሚታዩ? ሰነድ ለዕይታ ሲበቃ የትኞቾ ሜታዳታ እንደሚታዩ? እነዚህ ሊበጁ ይችላሉ፤ ይህ ክፍል ይህ እንዴት መሆን እንደሚችል የሚያስረዳ ነው።