1.2: ይህ ሰነድ እንዳይነበብ እንዴት ማገድ እንደሚቻል

ይህንን የእገዛ ጽሁፍ ሙሉ በሙሉ አታንብብ! እገዛ እንዴት ማግኘት እንደምትችል ብቻ በደንብ አንብብ።

በተሰጠ አገባበ ውስጥ የ“ዕገዛ” አዶን መጫን ተገቢውን የእገዛ ጽሁፍ ወይም ሚፈለውን እገዛ ርዕስ በጥያቄ ምልክት አዶ መልክ ሊመጣ ይችላል።

ለብዙ መቆጣጠሪያዎች መዳፊቱን እላያቸው ላይ ካቆየህ ምን እንደሚሰሩ የሚነግር “የምክር መሳሪያ” ("tool tip") ይታያል።

የላይብረሪያኑን በይነገጽ ከመጠቀምህ በፊት የግሪንስቶን ስነዳዎችን አንብብ።