1: መግቢያ

ግሪንስቶን ላይብረሪያን በይነገጽ ሰነዶችን ለመሰብሰብ ሜታዳታ ለመጨመር እና ዲጂታል ላይብረሪ ስብስብ ለመፍጠር የሚያስቸል ነው። ስለ ግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ ሶፍትዌር አጠቃቀም በስዕላዊ እና ጠቅ በይነገጽ ያሳያል።