7.4: የክምችት ግንባታዎችን ማቀድ

በኤክስፐርት ሁነታ የክምችት ግንባታዎችን ማቀድ ይቻላል። ይህንን ለማድረግ የተወሰነ ማስተካከያ ማድረግ ያስፈልጋል። ለዚህም http://wiki.greenstone.org/wiki/index.php/Scheduled_Collection_Building_from-the_Librarian_Interface ተመልከት። በግራ በኩል ያለውን "Schedule Options" ትብ በመጠቀም ያሉትን የምልከታ ዝርዝር አማራጮች እና እቅድ ሂደቶች ተጠቀም። “እቅድ” የሚለው አማራጭ ለሚፈለገው እቅድ መሰረት አለበት። ሌሎቹ አማራጮች የዳግም ግንባታውን ድግግሞሽ፣ አዲስ እቅድ ስለመጨመር፣ ያለውን ስለማዘመን ወይም ያለውን ስለመሰረዝ እና የኢሜይል ማሳወቂያ ካስፈለገ የኢሜይል ዝርዝር ለማቅረብ ነው።