7.1: የእይታ መፍጠር |
የእይታ መፍጠር የሚተቅመው በሰጠኸው መረጃ መሰረት የግሪንስቶን ክምችት-ግንባታ ስክሪፕትን በማስኬድ ክምችት ለመፍጠር ነው። የእይታ መፍጠርን ለማየት ፍጠር ታብን ተጫን።
“ክምችት ገንባ” መጫን ክምችት የመገንባት ሂደትን ያስጀምራል። ለዚህ የሚያስፈልገው ጊዜ በክምችቱ መጠን እና በተፈጠሩ ኢንዴክሶች ብዛት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ለትልልቅ ክምችቲች ሰዓታትን ሊፈጅ ይችላል። የሂደት አግዳሚው ምን ያህል አፈፃፀም እንዳለው ያሳያል። ሂደቱን በማንኛውም ጊዜ ለመሰረዝ “ግንባታ ሰርዝ” የሚለውን ተጫን። የፓነሉ የታችኛው ክፍል ከግንባታው ሂደት የተገኘውን ውጤት ያሳያል። የላይኛው ክፍል ደግሞ የግንባታው ሂደት ለመቆጣጠር ያሚያስችሉ አማራጮችን ያሳያል።
አንዴ ክምችቱ በስኬት ከተገነባ በኋላ “የክምችት ቅድመዕይታ” የሚለውን በመጫን የድር አሳሹን በማስነሳት የክምችቱን መነሻ ገጽ ያሳያል።