6.1: የንድፍ እይታ

በዚህ ክፍል ውስጥ ስለ ንድፍ እይታ የምናይ ሲሆን በዚህ የተለያዩ እይታዎች ውስጥ እንዴት መዳሰስ እንዳለብን እንመለከታለን።

በላይብረሪያን በይነገጽ ውስጥ፣ ሰነዶች እንዴት እንደሚከወኑ መወቀር ትችላለህ፣ እና ተጠቃሚዎች እንዴት ክምችቱን ሊገለገሉበት እንደሚችሉ ጭምር። የውቅረት አማራጮች በተለያዩ ክፍሎች የተቀመጡ ሲሆኑ እያንዳንዱ ልዩ የሆነ የክምችት አደረጃጀት ጋር የተያያዘ ነው።

በግራ በኩል የተለያዩ እይታዎች ዝርዝር ያለ ሲሆን፣ በቀኝ በኩል ደግሞ የአሁኑን የሚመለከቱ የቁጥጥር ስርዓቶች ይገኛሉ። ወደሌላ እይታ ለመቀየር በዝርዝር ውስጥ ያለውን ስሙን ተጫን።

አንድን ክምችት ለመንደፍ የሚያስፈልጉ ደረጃዎችን እና ቃላትን ለመረዳት፣ በመጀመሪያ የግሪንስቶን ፈብራኪ መምሪያ ምዕራፍ 1 እና 2ን አንብብ።