6.4.2: ክፍልፍል ማዘጋጀት |
አንድ ወይም ከዚያ በላይ ንዑስ ክምችት ማጣሪያዎችን ከሰየምህ በኋላ “ክፍልፍል ማዘጋጀት” የሚለውን ትብ በመጠቀም ኢንዴክስ አዘጋጅለት (ለቡድን ማጣሪያዎችም እንዲሁ)። ተገቢውን ማጣሪያ ወይም ማጣሪያዎች “የተሰየሙ የንዑስ ክምችት ማጣሪያዎች” ዝርዝር ውስጥ በመምረጥ “ክፍልፍል አክል” የሚለውን ይተጫን። እያንዳንዱ የተሰየመ ክፍልፍል ከክፍልፍሉ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ማጣሪያዎች ጋር ተዛማች የሆኑ ሰነዶችን የያዘ ንዑስ ክምችት ይፈጥራል።
አንድን ፓርቲሽን ለመለወጥ ከዝርዝር ውስጥ በመምረጥ ፊልተሮቹን/ ማጣሪያዎቹን ማሻሻል እና የሚከተለውን ይጫኑ፡፡ "Replace Partition".
ክፍልፍልን ለማስወገድ ከዝርዝሩ ውስጥ ምረጥና እና “ክፍልፍል አስወግድ” የሚለውን ይጫኑ።
ክፍልፍሎቹ በተሰጣቸው ቅደም ተከተል የተሰየሙ መሆናቸው ምክኒያት በመፈለጊያ ገፅ ላይ በተቆልቋይ ውስጥ በቅደም ተከተል መታየታቸው ነው። ይህንን ቅደም ተከተል ለመለወጥ "Move Up" እና "Move Down" ቁልፎችን ተጠቀም።
ክፍልፍሉን ነባሪ ለማድረግ፣ ከዝርዝር ውስጥ ምረትና "Set Default" ተጫን።
በፍለጋ ገፁ ላይ ለተቆልቋይ ዝርዝር ክፍለፍሎች የተጠቀምናቸው ስሞችን "Search" ውስጥ በ"Format" ውስን ቦታ (ፍለጋ ተመልከት) ላይ ማስተካከል ይቻላል።