8.3: ፍለጋ

በዚህ ክፍል የሚታዩ ፅሁፎችን በዝርዝር በፍለጋ ገፅ ላይ እንዴት መመልከት አደንደሚቻል ያስረዳል። በ“ቅርጽ” ትብ ስር “ፍለጋ” የሚለውን ተጫን።

ይህ ንጥል እያንዳንዱ የፍለጋ ኢንዴክስ፣ ደረጃ፣ እና ክፍልፋይ ሰንጠረዥይይዛል። እዚህ በዕያንዳንዱ የፍለጋ ገፅ ላይ በተቆልቋይ ዝርዝሩ ውስጥ ለፍለጋ የሚያስፈልጉ ስሞችን በመፃፍ ማስገባት ትችላለህ። ይህ ንጥል ፅሁፉ ለአንድ ቋንቋ ብቻ ሲሆን አሁን ስራ ላይ ያለውን ጂኤልአይ የሚጠቀመው። እነዚህን ስሞች ወደሌላ ለመተርጎም “ጽሁፍ ተርጉም” የሚለውን ንጥል ከቅርጽ እይታ ተጠቀም። (ፅሁፍ ተርጉም ተመልከት)።