7.2: ክምችት በመገንባት የሚፈጠሩ ስህተቶች

አልፎ አልፎ ክምችት በሚገነባበት ጊዜ ነገሮች ትክክለኛ ወዳልሆነ አቅጣጫ ሊሄዱ ይችላሉ። ምናልባት አንዳንድ ፋይሎችን ለይከወኑ ይችላሉ፣ ቀሪው ክምችት በጥሩ ሁኔታ ተገንብቶ ይታያል፣ ሌሎቹ ደግሞ ሊጠፉ ይችላሉ፣ ወይም አጠቃላይ ስብስቡ በተገቢው ሁኔታ ላይገነባ ይችላል። በዚህ ጊዜ መልዕክቱ ይህንን ፅሁፍ ያሳያል። "An error has occurred and the collection could not be created." ይህ በሚሆንበት ጊዜ ጂኤልአይን ወደ ኤክስፐርት ሁነታ መቀየር (ፋይል>ፕርጫዎች->ሁነታ, ምርጫዎች ተመልከት) ተገቢ ሊሆን ይችላል፤ ሌላ የስህተት መልዕክት መኖሩን ላማጣራት የአስገባ እና ገንባ “ቨርቦሲቲ” አማራጮችን 5 ላይ አስቀምጥ።